ለመጀመሪያ ጊዜ በዓልን አከበርን እናቴ ዉብዬን አደነቀች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 мар 2025
  • #nahitube #eregnaye #couples

Комментарии • 730

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +88

    እንሻላህ ቀጣይ አባታችሁ ተሽሎት አንድላይ ምታከብሩ ያርጋችሁ

  • @hiwotalehlegn5658
    @hiwotalehlegn5658 2 года назад +12

    የናሂ እናት ታድለሽ ስነስራቱ ካስተዳደጉ ነው በእውነት ደስ የሚል ልጅ አለሽ ውብየም እንደዛው ውይ ታድለችሁ

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 2 года назад +49

    ያኢላሂ የቤተሰብ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ማሻለሏህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ባአሉ የሰሠላም የፍቅር ይሁንላችሁ ወገኖች አባታቸው ፈጥር ጨርሶ ይማረው

    • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
      @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ 2 года назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kiyyadaba9757
      @kiyyadaba9757 2 года назад

      Wawawa 🥰🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰😍🥰🥰🥰

    • @fef1933
      @fef1933 2 года назад +8

      አች ሙስሊም ነሽ ለምን ማሽቃበጥ አስፍለገ ሀይማኖትሽ እደማይፍቅድ እያውቅሽ እንካን አደርሳችሁ አይባልም ከአላህ ውጭ ሊላን አካል የሚመልክ ስው አይባልም

    • @hhxhjd9215
      @hhxhjd9215 2 года назад +4

      @@fef1933 ምን አገባሽ አቺ ነገረኛ እታችን በጣም እናመሰግናታለን አቺ ግን ነገረኛ ነሽ ዉጪ ምን አመጣሽ አቺ

    • @fef1933
      @fef1933 2 года назад +7

      @@hhxhjd9215 እኔ የተናገርኩት እሳን ነው ነገርኝነት ሳይሁን ሀይማኖታችን አይፍቅደም ነው ያልካን ይህ ስድብ አይደለም አችን የጠራሽ የለም ሀይማኖትሽንም አልተሳደብኩም እሳን ግን አይፍቅድም ብያታለሁ

  • @asmatube3769
    @asmatube3769 2 года назад +8

    ቀኑን ፆመሽ ምግብ ስትስሪና ማታ የተፍጠርበትን ሳሀን በማጠብ የደከምሽዋ እህት ሆይ አላህ ውንጅልሽንም ሁሉ የጠብልሽ አላሁመ ኢነከ ዓፍው ቱሂቡል ዐፍወ ፈዓፉ አና!!
    "# አላህ_ሆይ አንተ # መሐሪ ነህ # ምህረት ማድረግ # ትወዳለህ # ማረን

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 2 года назад +70

    ወይኔ የቤተሰብ ምርቃት እንዴት ደስ ይላል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁኝ🌹🌹🌹❤️❤️❤️ መቼ ነው እኛስ እንዴህ ከነቤተሰባችን የምንሰባሰበው😢

    • @Zzzzzzzzzzc8t
      @Zzzzzzzzzzc8t 2 года назад +1

      ክክክክ እና ካሜራ እላዋላይ ተደቅኖ መቸስ አትርገም

    • @flowerrose5074
      @flowerrose5074 2 года назад

      ❤❤

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад

      አይዞን አይቀርም 😢😢

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏❤️❤️

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 месяцев назад

      🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👍

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад +21

    እናተ ጥዶች ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እደዚህ ከሆነ በካሜራ ጀርባ ሌላ ካልሆነ
    በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለትሳኤ በአል በሰላም አደርሳችሁ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 2 года назад +19

    ፋዘርዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረወት በምህረት እጁ ይዳብሰወት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alems4577
    @alems4577 2 года назад +3

    አግዝአብሔር አምላክ አባትህን ይማርል የኔወንድም ወርቅ የሆነች ሚስት አለችህ፡ የቤተሰብህ ትህትና ደሞ ሌላነው

  • @helenfikir3671
    @helenfikir3671 2 года назад +59

    በአለም ላይ የምትገኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ የመዳም ቅመሞች መጭው አመት ከቤተሰቦቻንጋ እማናከብርበት አምት ይሁንልን 🙏

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +9

    ለኃጥአት ሞትን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጥአታችንን በእንጨት ላይ ተሽክመ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳቹሁ :: 1ኛ ጵጥ 2=24
    ሞትን ድል ይነሳዉ ክዩሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ (ጅግና ) እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው::
    የኛ ጌታ ተነስቱል::
    ናህዬ & ዉበዬ እንዲሁም ዉድ ቤተስቦች እንኩዋን የገታቺን ለመዳንታቺን ለእየሱስ ክርስቶስ የመታስብያ ትንሣኤ በዓል በስላም በጠና በአንድነት አደርሳቹው አደርሰን እንድሁም የመዳም ቅመሞች ሀገርም ዉስጥ ያላቹው እንኩዋን አደርሳቹው 🙏🙏✝🙏🙏❤❤❤💐💐💐

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 2 года назад +12

    የአባትህ ምርቃ እኛም አሜን በለናል የእዉነት በክርስቶስ ትንስኤ የአባትህ ህመም ይፈዉስልህ ❤

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 года назад +33

    ለዛሬ አመት አባታችን ተሸሎችዉ አብሮ ቁጨ ብለዉ እዳናያችዉ ያብቃል ድግል ማርይም ትማርልን

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 2 года назад +3

    ከምንም በላይ የቤተሰብ ክብር ያላት ሚሥት ደሥ ትላለች ውብዬ እግዚአብሔር ፍፃመያቹ ያሣምርላቹ

  • @ማሂነኝየናቴናፍቂ
    @ማሂነኝየናቴናፍቂ 2 года назад +2

    😭😭ያ ባታችሁ ነገርሳ አሳዘነኝ ድንግል ማርያም ትፈውሰው እየኔ አብሮአቹ ሚደሰተው 😭😭

  • @genetnegash7850
    @genetnegash7850 2 года назад

    አንድ ነገር የመክርህ ወንድሜ እናትህን ክሚስትህ እንዳትለይ እናትህን መውደድና ማክበር እለብህ የዚያን ጊዜ ነገሮች ይሳካልሀል የህትነት ምክሬ ነው እኔ እናት ስለሌለኝ ሁል ጊዜ ይቆጨኛል ድስ ትላላችሁ ።

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ 2 года назад +11

    አሜን ምርቃቱ ለኔም ይድረስ ምርቃት ስወድ ማርያምን ያውም የወላጆች ምርቃት እፍፍፍ ከልብ እኮ ነው የሚመርቁት

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 года назад +25

    እንኳን አደረሳችሁ አባታችን እመቤቴ ማሪያም ትዳብስክ አይዞክ ቆመክ ተራምደክ ለመሄድ ያብቃክ እናተም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የአመት ስው ይበለን🙏

    • @hshdydyudud1043
      @hshdydyudud1043 2 года назад

      Wow😘😘🤜🤛🤜🤛🙏🙏🙏💤💤💤💝💝💝💝

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426 2 года назад

    እንዲህ አይነት ምርቃት አይገኝም ፡፡አባታቸውን የሚሰለቹ ሁለቱ ቀሽም ልጆች ምስላቸው ባይታይ ጥሩ ነበር አባትህን ይማርልህ፡፡

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 года назад +2

    😭ቀኑን ፆመሽ ምግብ ስትስሪና ማታ የተፍጠርበትን ሳሀን በማጠብ የደከምሽዋ እህት ሆይ አላህ ውንጅልሽንም ሁሉ የጠብልሽ#ከእኔጋ ምርጥ ፈተዋ ልታዳምጡ ልትጠይቁ ፍልፍይሩን ተጭናቹ ግቢ ፈግግ እያላቹ ተማሩ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад

    እናት ነው መጀመሪያ የሚጎረሰው እንዴ ከዛች እጅህን እያጠበች ለማጉረስ ያደረሰችህ እማ ናት እሽ እናትህን መጀመሪያ ከዚያ አባትህ ካሉ ለአባት ከዛ ለሚስት እሽ እኔ ባሌ ቢያጎርሰኝ ከናቱ በፊት ድብን ብሎ ይቅር እመልስለታለሁ ባሌ እድሆን የለፉት እናቱ አይደሉ ክብር ለእናት

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 года назад

    እናንተንም እንኩዋን ለብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ እንግዲህ የሠርጉ ጊዜ ደረሰ ያው ቀኑ እንተወሰነ ነው መቼም ለዳግም ተንሣኤ ነበር የተወሰነው መሰለኝ እየጠበቅን ነው ።

  • @mehubayoutube
    @mehubayoutube 2 года назад

    እኔ የገረመኝ የምስቃው ደንዴማችሁ ነው በየቃጠይ አመት አበታቺን ታነስታው ደነ ሁነው አብረችሁ አሰልፉ አለህ ይመረው ቃጥታኘውንም መንገዴ ይምረችሁ የረቢ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 года назад +2

    እኔን የሚገርም ነገር ቢኖር በሙዚቃ የምታከብሩት እኮ ነው በመዝሙር እግዚአብሔር አምስግኑ አታሰድቡን በጌታ በዋጋ ተገዝተናል ክብሩን እርሱ ይዉሰድ እንጅ 🙏

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 года назад +3

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ መላ ቤተሰቦቻችሁ ሲቀጥል መልካም ቤተሰብ ናችሁ በእውነት በለትዳሮችም ምርጥ ጥዶች ናችሁ ውለዱ ክበሩ እላለሁ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    የተባረክ ነህ ናሆም በዎነት እደታላቅነትህ ቤተሠቦችህን ሥብሥብ አድርገህ ቢሞላም ባይሞላም ከጎናቸው በመሆናችሁ ደሥነው ያለኝ ውብዬም ብድሬትሽን ጌታ ይከፍልሻል በርቱ አባታችን ድኖ ደሞ ለማየት ያብቃን እሠይ ደሥ ሥትሉ።

  • @killoalqattan9287
    @killoalqattan9287 2 года назад

    ኡፋ አባቴ የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት ረዴሄቷ በረከቷ አትለዮት 🥺🥺ስለ እኛ በቀራኒዮ መስቀል የተሰቀለው ሞት ድል አድርጎ የተነሳው ምህረቱን ይላክሎት 🥺👉🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰💒♥️♥️♥️

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 года назад +2

    መርቀው ሲጨርሱ ተነስታቹ እጅ ጉልበት ትክሻ ሳሙ ለማሚ ና አባባቢ ውብዬ ና ናሂዬ እሺ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 года назад

    አባታችሁን ደግሞ እስከመጨረሻው ይማራቸው ቆሞ ለመሄድ ያብቃቸው ይሄ ፀሎታችን ነው ቆመው ሄደው ደግሞ እኛንም እዲመርቁን ያብቃቸው በፈጣሪ ስም በቸሩ መድሀኒአለም ስም እንለምናለን ፈጣሪያችንን አባታችን እመቤቴ ማርያም ትማሮት እላለሁ

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 года назад +1

    ሱብሀነላ ቅድሚያ ለሚስት የሚል አዋጅ ያወጣህ ይመስላል አዝኜብሀለው ምናለ ከውስጥህ እንኳን ባይሆን ለሞራል ለእናትህ ቀድመህ ብታጎርሳቸው ይሄንን ነገር no mor ብያለሁ

    • @zalamfekado7081
      @zalamfekado7081 2 года назад +1

      የዘመን ወንድ እንደዝ ነው በስማም ማፈርያወች

  • @tsehaytsehay5721
    @tsehaytsehay5721 2 года назад

    የአባባ በረከት እንባዬ ነው የፈሰሰይኝ ፈጣሪ ሙሉ ፈውስ ፈጥኖ ይማሪህ 😢😢ኡፌፌ

  • @mulukemalkamo3862
    @mulukemalkamo3862 2 года назад +5

    አባታችን ሲመርቁ ግን ተነስታችሁ ብታስመርቁ አሪፍ ነበር

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 2 года назад

    ግን ናሂ ለቤተሰብህም ብታለብሳቸው የናተን አይነት ይበልጥ ያምር ነበር so ታምራላችሁ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ውብዬ ተባርኪ የኔንግስት እግዚአብሔ አባታችሁን። እግዚአብሔር ጨርሶይማራቸው

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
    @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 Год назад +1

    አባት ሲመርቅ ቆማቹ ነው አሜንን ማለት በልታቹ ጠገባቹ መነሳት አቅቶአቹ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ወዳቹአለው ክበሩልኝ ቆማቹ ብትቀበሉ ምርቃት ደስስ ይል ነበር ግንንን ዋውውው ነው እኛም ከስደት መልስ እናከብራለን ምራቄን አስዋጣቹኝ የውብዬ ዶሮ በኔ ወተሽ ነው ሙያው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጠላየምታደርግ ሴት በጣም በለሙያናት እኳኔ አብሮ አደርሠን ማሮች

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 2 года назад +11

    እንኳን አደረሳችሁ በአለም ሁሉየምትኖሩ የተዋህዶ ፍሬወች😍😍😍

  • @sadisada429
    @sadisada429 2 года назад +4

    ቅድሚያ ለእናት ነው ግን እሚጎረሰው🥺

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 года назад +1

    አባትህ ቆመው የምናቸው ያርገን በቅርብ ቀን ያረብብብብ ሠው ማሥታመም ከባድ ነው አብሽሩ

  • @tube2984
    @tube2984 2 года назад +3

    😭😭እናንተ በጓረሳችሁ ቁጥር እኔ አአ ልበል በነገራችን ላይ ስቀልድ ነው።ዋናው ጤና እንኳን አደረሰን ሁላችንም የመዳም ቅመሞችየ እንዴት ናችሁ💖🙏

    • @eyerutsegay7278
      @eyerutsegay7278 2 года назад

      የኛ ነገር መቼ ያልፋል ብለሽ ነዉ

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 года назад +16

    እኳን አዳራሳቹ ውድ ቤታሳቦች ❤😍
    አባታችን ጌታ ምረቱን ይለክሎት ❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ከነ ተመልካቾቻችሁ ኡፍ አባታችን እመአምላክ ምራሁ ቆመሁው ቀጣይ በአልን አብራችሁ በድምቀት ስታከብረለው ያሳየን አሜን🙏

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ከያዘህ በሽታ ይፈውስህ ድንግል ማሪያም ትድረስልህ 😭😭

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 2 года назад +10

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አባታችሁንም አላህ ጨርሶ ይማርው

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 года назад

    አንኩአን አድርሳችሁ በጣም ዳስ ነው የምትለውት ዉብዬ የኔ ቆንጆ ተዳርሽ ሞቅ የብል ባልሽ አርሱ ብሩክ ነው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +1

    አባባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረወት ለቀጣይ ከቤተሠበወት ቁጭ ብለው ለማክበር ያብቃወት

  • @SalamSalam-em6oo
    @SalamSalam-em6oo 2 года назад

    ናሂዬ ለምን ፉዘርን ፀበል አትወስዳቸውም ቃፅላ ማርያም

  • @አብየእመብርሃንልጅ
    @አብየእመብርሃንልጅ 2 года назад

    የኔ አባት አስለቀሱኝ
    እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣላችሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ዉቢዬ እንኳን አደረሳቹሁ ከሜካፊ ፂድት ያልሺ ልጂ ተባረኩ

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 года назад +2

    ውብዬና ናሆም ሂዊ እሥከነቤተሰቦቻቹ እንኳን አደረሣቹ ለበአሉ ናሆም አባትህን አላህ ይማርላቹ እኛንም በስደት ያለነው ለሀገራችን ያብቃን አሚንንን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን ኡፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔስ መቼ ነው ከቤተሰቦቼ ጋር ሀገሬ ገብቼ በዓልን የማከብረው

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 года назад

    አላህ ያሽረወት ኢንሻአላህ
    የዛሬ አመት ቁመው አብረው አመትባሉን እማከብሩ ያርግወት
    አባት አይታመም አይሙት አያምርም አይደምቅም የአባት የለለበት 😢☝

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +1

    ዋውው ማሻአላህ አቤት ዶሮ እስካሁን ውስጤ የገባው ዶሮ ቢኖር የናንተ ነው

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад

    አባታችሁን ፍጣሪይ አፉሪ ያድርጋቸው ሚስኪን አጀቴን በሉኝ የኔየ አባትዋ😭😭

  • @hilinalemma0
    @hilinalemma0 2 года назад +3

    ፈጣሪ ይማሮት አባባ ምርቃታቸው እንዴት ደስ ይላል

  • @ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ

    የስደት እህቶቼ የኛሥ ቀን መቼ ይሆን ከበተሠብጋር ሥብሥብ ብሎ ጌዱጉድ ማለቱ አልናፈቃችሁም ኡፍፍፍፍ ሁሌ በሰዉ አገረ😭😭😭

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    _ውይ ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችሁም ተነስቶ አብራችሁ ቁጭ ብላችሁ ለማየት ያብቃን መልካም በዓል ውድ የተዋህዶ ልጆች እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን_

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 2 года назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ

  • @banchtaddese8513
    @banchtaddese8513 2 года назад

    በጣም ነው ምወዳችሁ በቅርቡ ኢትዮጵያ ስመጣ ማለት ማየት እፈልጋለሁ አሁንም ብንደዋወል ደስ ይለኛል Happy holiday oll familyfamily

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እግዚአብሔርአምላክ እርሶንም በምህረቱ ጉብኝቶ ድነው ቆመው ልጆቾትን ለመዳር ያብቃዎት የመልካም ዜና ማብሰር እጣ ፋንታው የሆነ አብሳሪው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል በምህረት በይቅርታ ወደርሶ ገስግሶ መጥቶ መልካም ዜና ያብስሮት

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Год назад

    የእኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኞት❤❤

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    እንኳን አብሮ አደ ረሰን እኔ በሂወቴ መአድ ቀርቦ ለሰከንድ መጠበቅ አልወድም😀😀

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 2 года назад

    ውይ ደስ ስትሉ ማርየምን አባታችሁን እግዚአብሔር ይማረው ግን ማሂ አባቲችሁ ሲመርቃችሁ እንደመሳቅ እያልሺነው 😂😂😂

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 2 года назад +1

    አሜ አሜን አሜን
    ደስ ብሎኛል የአባት ምርቃት በማየቴ ከምር አባቶች ሲመርቁ ናፍቆኝ ነበር😭

  • @sitrabinthassenyekemiselij6224
    @sitrabinthassenyekemiselij6224 2 года назад

    ደሰ ትላላቹህ አባታችሁንም አላህ ሙሉ ጤናቼውን ይመልስላቸው

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 года назад +1

    ለእናት አባትክ እርጅም እድሜ ይስጥልክ ወንድሜ🙏🙏

  • @hiwothiwot2956
    @hiwothiwot2956 2 года назад

    አባትክን ፈጣሪ ይመርልክ ደሞ በጣም ነው የምታምሩት አይለያቹ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አይዞህ አባቴ አግዚአብሔር ምሮህ ለዛሬ ዓምት በግ አርድህ የምታስተናግድ ትሆናልህ አይዞህ አባቴ ከቁጥር አትጉድሉ አሜን

  • @ዘሀራአባትዋንመሳይ
    @ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 года назад

    ወይኔ ባባየ አለህ እንደ የኔ ዉድ አባት ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 😘😘😘😘😘

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 года назад +1

    አባ ጨርሶ ይማሮት ስላየሆ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ

  • @ሰአዳእናሙባ
    @ሰአዳእናሙባ 2 года назад

    የኔ አባት አላህ ያሽሪህ ያረብ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ወላሂ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት አባቴን ነዉ ያስታወስኩት የኔ አባት ሙቶብኝል ናሁምየ ፈጣሪ አባትህን ያሽርልህ

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውይ ጓጓሁ ባንድ ማእድ መቋደስ ላመቱ በሰላም ያድረሰን ያድርሳችሁ
    አሜን አሜን አሜን ብያለሁ ምርቃቱንም

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 года назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለትሳኤ ባዓል ዉይ አባታችሁን እመብርሀን ከነ ልጇ ምህረቱን ትላክለዎት አባቴ እኔ አባቴን በጣም እወዳለሁ አባታችሁን ሳይ እባ ይቀድመኛል አባየ በቅርብ ተፈዎሰዉ የምናየወት ይሁን

  • @tsgeroyal3308
    @tsgeroyal3308 2 года назад

    አሜን አባቴ እመብርሀን ሙሉ ጤናችሁን ይመልስልን እፍፍፍ

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 2 года назад +1

    ታምራላችሁ ፋዘርን እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
    @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ 2 года назад

    ስደተኞቹስ. መቸነው. እደዚህ. ከቤተስብ ጋር. የምናከብረው 😓😓

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 2 года назад +2

    የእውነት ደስስስስስ የሚል ቤተስብ እንኳን አብሮ አደርስን እባታችሁን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ

  • @amerkhan441
    @amerkhan441 2 года назад

    ያረቢ፣አላህ፣ቆቆምክ፣ምትራመድበትንቀን፣ቅርብ፣ያርገው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ

    የአመት ሰው ይበላችሁ ደሞ ለላመት አባታችሁን ተሽሎት እናንተም ሶስት ሆናችሁ ለማየት ያብቃን

  • @endalumenkat3279
    @endalumenkat3279 2 года назад

    አሜን አባታችውን ጨርሦ ይማራችው በጣም ደስተላልችው

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 2 года назад

    አባትህን ይማረልህ አባት ከለላ ነው እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረለህ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +20

    ውይ ስታምሩ ውብየ እኛንም ለሀገራችን አብቅቶ የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @xcff9810
    @xcff9810 2 года назад

    አባታቹህን አላህ ይማረላቹህ ቀጣይ ከሡጋ ሆናቹህ የምታሣልፋት ያረጋቹህ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ አባቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሁ ቆመሁ ለማመስገን ያብቃችሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላአክ ይማረዎት

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 2 года назад

    አባታችን ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይማርውት ምሕረት ይላክችሁ እውነት ተኝተው እንኳን ሲመርቁ ሞገስ አላቸው
    ፍቅርራችሁ በጣም ነው የሚያምርው
    ናይህ ወንድምህ ነው አንተን ነው የሚሰለው
    አባታችን አይዙዎት ሁሉም ያልፋል👌

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 2 года назад

    እመቤታችን አባትክን ይማርልክ ቆመው ለመኤድ ያብቃልክ ናይ ኤንድ ውርስት

  • @ድንግለይእያዋሕሰህውተይ

    አሰይይይ ምርቀኦም ደሰ ክብለካ እግዚአብሔር ምሕረት የውረደለም

  • @fyuffudy4533
    @fyuffudy4533 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን አይዞን ይድናሉ

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 2 года назад +1

    ውብዬ ትዳርሽ ይባረክልሽ ብርክ ሰው ነሽ።

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    ዋውውው ውብየ ሞያሽ ባማትሽ ተደነቀ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ባለሞያ

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 года назад +1

    የኔቆጀ ውብየ ማር እደው ማር እኮነሽ የኔ ፍልቅልቅ ናሂ የፈጣሪ ስጦታህ ጋር እኳን ያከበርክ እደስሟ ውብ

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 2 года назад

    አሜን አባታችንድነዉ አድስ አመትተሰብስባቹለማክበር ያብቃል አጀቴበሉኝ

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን መልካም ብዓል ይሁንልን የአመት ሰው ይበለን አሜን

  • @ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ ደስስ ስትሉ ቤታችሁ በፍቅር ሙልልትትት ይበልላችሁ አይለያችሁ እኔ አመታትን አስቆጠርኩ ቤተሰብ ጋር ከተለየሁ🥺 ብቻ ይመስገን ፈጣሪ አባታችሁ ሲመርቅ አስለቀሱኝ ቸሪቱ እመብርሀን ትዳብስልን በእግሩ ለመቆም ያብቃልን በእዉነት አሜን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Год назад

    እንዴ ልጂቱ እንዴት ነው የሚያረጋት የናሂ እህት አባት ሲመርቅ አሜን ነው የሚባለው እንጂ የምን መገለማመጥ መናናቅ ነው ነውር ነው ልጁስ ቢስቅም ልጂ ነው አንች ትልቅ አይደለሽ ምነው መተኛታቸውን አትይ ምርቃት ይደርሳል ውብዬ ደሞ ልክ ናቸው እንስት ዘውድ ናት ናሂም ምርጥ ባል ነው አትሞጣሞጪ🙄

  • @lastseniqueensena2563
    @lastseniqueensena2563 2 года назад +1

    Uuuff nahi yelij awaqi nek fetar fekrachun yabeza abatachu fetari yemarlachu

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +36

    እንኳን አብሮ አደርሰን ውዶቼ ውይ ስታምሩ መልካም ፋሲካ ይሁንልን የታመሙትን አባታችሁን ፈጣሪ ይማራቼው 😍😍😍😍

    • @freahiwotmekonnen4771
      @freahiwotmekonnen4771 2 года назад

      Amen .የስማይ አምላክ ፀሎትውን ይስማውት አባቴ 🙏🙏🙏🙏ዳግም ለመቆም😞 ያብቃውት😍😍😍😍😍😍

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 2 года назад

      አንኳን አብሮ አደርሰን
      መልካም ፋሲካ

  • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን
    @እግዚኦተሰሃላለፅዮን 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ኣደረስን ኣባታችን እግዚአብሔር ይፈውሰው ይማረት በጣም ደስ ይላል በእውነቱ

  • @tigisttig1761
    @tigisttig1761 2 года назад +1

    ናህየ ለቤትሰብ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል 💝

  • @የባቦዋስደል
    @የባቦዋስደል 2 года назад +2

    ረጋያለችየሴት፡፡እመቤት፡፡የኔቆጆ